- July 29, 2022
- 8:31 am
- 1885
የግዥ መለያ ቁጥር፡- ብ.ግ.ጨ.ወሶዩ/02/15
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት ለዋናው ፣ ለቴክኖሎጂ እና ለኦቶና ካምፓስ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል አትክልት ፣ ያልተፈጨ ዛላ በርበሬ ፣ ምግብ ሸቀጣሸቀጥ እና የማገዶ እንጨት ለአንድ ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ለዋናው ፣ በቴክኖሎጂ እና ለኦቶና ካምፓስ ተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል
የዕቃዎች ዝርዝር የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን
ምድብ -1 ለአትክልት——————————–ብር 100,000.00
ምድብ -2 ለዛላ በርበሬ ያልተፈጨ —————-ብር 80,000.00
ምድብ -3 ለምግብ ሸቀጣሸቀጥ–——————-ብር 100,000.00
ምድብ -4 ለማገዶ እንጨት ———————–ብር 100,000.00
በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡
በሚወዳደሩበት ዘርፍ የዘመኑን ግብር የተከፈሉበትን ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ፣ የግብር ከፋይ መለያ TIN ሰርተፊኬት ፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤና የአቅራቢነት ድረ-ገጽ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጨረታ በየምድቡና በየንግድ ዘርፉ ያላቸውን ሰነዶች ኮፒውንና እንዲሁም ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው ኦርጅናል የጨረታ ሠነድ ላይ በሚነበብ ጽሑፍ ዋጋ በመሙላት ኦርጅናሉንና ኮፒውን በየምድቡ ለየብቻ በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተመሰከረ የባንክ ጋራንቲ ወይም CPO በሚወዳደሩበት ምድብ በተጠየቀው ገንዘብ መጠን ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
ከአንድ ምድብ በላይ የሚወዳደር ተጫራች በሚወዳደርበት ምድብ ብዛት (CPO)የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይጠበቅበታል።
ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት በኢት/ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000018182789 በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ስም ለእያንዳንዱ ምድብ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ኦሪጅናል የባንክ ስሊፕ ይዘው በመምጣት በዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ እና በአዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በአስተዳደር ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል።
ሁሉም ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት CPO ባንክ ጋራንቲ የሚመለስላቸው አሸናፊ ድርጅቶች ውሉን ሲፈራረሙና የውል ማስከበሪያ 10% CPO ሲያስይዙ ይሆናል።
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።የግዥ መለያ ቁጥር፡- ብ.ግ.ጨ.ወሶዩ/02/15 የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት ለዋናው ፣ ለቴክኖሎጂ እና ለኦቶና ካምፓስ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል አትክልት ፣ ያልተፈጨ ዛላ በርበሬ ፣ ምግብ ሸቀጣሸቀጥ እና የማገዶ እንጨት ለአንድ ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ለዋናው ፣ በቴክኖሎጂ እና ለኦቶና ካምፓስ ተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የዕቃዎች ዝርዝር የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን ምድብ -1 ለአትክልት——————————–ብር 100 000.00 ምድብ -2 ለዛላ በርበሬ ያልተፈጨ —————-ብር 80 000.00 ምድብ -3 ለምግብ ሸቀጣሸቀጥ–——————-ብር 100 000.00 ምድብ -4 ለማገዶ እንጨት ———————–ብር 100 000.00 በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡ በሚወዳደሩበት ዘርፍ የዘመኑን ግብር የተከፈሉበትን ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ፣ የግብር ከፋይ መለያ TIN ሰርተፊኬት ፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤና የአቅራቢነት ድረ-ገጽ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጨረታ በየምድቡና በየንግድ ዘርፉ ያላቸውን ሰነዶች ኮፒውንና እንዲሁም ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው ኦርጅናል የጨረታ ሠነድ ላይ በሚነበብ ጽሑፍ ዋጋ በመሙላት ኦርጅናሉንና ኮፒውን በየምድቡ ለየብቻ በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተመሰከረ የባንክ ጋራንቲ ወይም CPO በሚወዳደሩበት ምድብ በተጠየቀው ገንዘብ መጠን ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ከአንድ ምድብ በላይ የሚወዳደር ተጫራች በሚወዳደርበት ምድብ ብዛት (CPO)የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይጠበቅበታል። ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት በኢት/ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000018182789 በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ስም ለእያንዳንዱ ምድብ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ኦሪጅናል የባንክ ስሊፕ ይዘው በመምጣት በዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ እና በአዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ። ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በአስተዳደር ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል። ሁሉም ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት CPO ባንክ ጋራንቲ የሚመለስላቸው አሸናፊ ድርጅቶች ውሉን ሲፈራረሙና የውል ማስከበሪያ 10% CPO ሲያስይዙ ይሆናል። ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ዛላ በርበሬ,ምግብ ሸቀጣሸቀጥ,የማገዶ እንጨት
- Listing Details
- Available from July 27, 2022 1:56 pm
- Tender /Ref No: ብ.ግ.ጨ.ወሶዩ/02/15
- Source Addis Zemen gazeta
- Issued /Published by 2022-07-27 13:56:00
- Main Contact 046 551 4615 ወይም 0911 77 11 11 /0913 87 60 05/0913 53 14 51
- Publication Date July 27, 2022 1:56 pm
- Admin contact 0913 79 01 95 / 0912 88 14 30
- Deadline Date August 12, 2022 1:56 pm
- Status Active
- Last Date for Submission August 12, 2022 1:56 pm
- Notice Type Open
- Region Southern Nations (SNNPR)
- Has Documents No
- Further Instructions
ማሳሰቢያ:- የጨረታ ሠነዱን ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ መግዛት ይችላሉ።
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ
በአዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ አድራሻ – ከ6 ኪሎ ሽሮ ሜዳ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ ድርጅት ህንፃ
ስልክ ቁጥር – 0913 79 01 95 / 0912 88 14 30የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
We write rarely, but only the best content.
Please check your email for a confirmation email.
Only once you've confirmed your email will you be subscribed to our newsletter.