ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና የሰለጠናችሁበትን የሙያ መስክ የሚገልጽ ማስረጃ አሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ለበለጠ መረጃ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖራሽን ስልክ ቁጥር 011-470-20-51/ 011 470-29-94
Website:-www.erc.gov.et
ብዛት:- 2
ተፈላጊ ችሎታ:- Truck (Liquid) I Driving License or above
የስራ ልምድ፦ 4 Years or above related to the job position
የሥራ ቦታ:- በየፕሮጀክቱ ሳይት
የቅጥር ሁኔታ፦ በኮንትራት
ደሞዝ፦ በስምምነት
Your Name
Your Email ID
Your Phone Number
Your Location
Your message (optional) Hi, I found your Ad on Ethio Advert Ads and I am interested on it. Let's Discuss Further and Close the Deal..