አመልካቾች ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ምሾለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድር አራተኛ ክፍል ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማት መምሪያ ቢሮ ሲቪ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በተጠየቀው የሙያ መስክ ያለው እንዲሁም ከግል መስሪያ ቤት የሚመጣ የስራ ልምድ ግብር የከፈለበት የሚገልጥ ደብዳቤ/ ማስረጃ መያዝ ያለባቹ ሲሆን ማንኛውም የስራ ልምድ ከምረቃ በሆላ የተገኘ መሆን ይኖርምርበታል፡፡ እንዲሁም በቴክኒክ እና ሞያ የሚጠይቀውን የትምህርት ዝግጅት የሰለጠናቹ የብቃት ማረጋግጫ (COC) ማቅረብ ይኖርባችሆል፡፡
ለበለጠ መረጃ፦ 0114702051 / 0114702994
ተፈላጊ ችሎታ፦ MSC/BSc Construction management/Highway/Civil Engineering or related fields
የስራ ልምድ:- 11/13 Years as project manager in construction road building or highway project and has skills in construction project manager
የቅጥር ሁኔታ ፦ ኮንትራት
ደሞዝ፦ በስምምነት
Your Name
Your Email ID
Your Phone Number
Your Location
Your message (optional) Hi, I found your Ad on Ethio Advert Ads and I am interested on it. Let's Discuss Further and Close the Deal..