የስራው አይነት፦በሪል እስቴት ዘርፍ አፓርትመንቶችን መሸጥ
ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፦በማርኬቲንግ ሴልስ እና ተያያዥ ዘርፍ የተማረ/ች ወይም
በሌላ ት/ት ዘርፍ ሆኖ ስራውን ለመስራት ፅኑ ፍላጎት ያለው/ያላት
የሽያጭ ስራ ተነሳሽነትና አቅም ያለው/ያላት
*የመግባባትና የመሸጥ ክህሎት ያለው/ያላት
*ከደንበኞች ጋር መልካም ግንኙነት መፍጠር የሚቺል/የምትችል
*ገዥ ደንበኞች ሊገኙ በሚችሉበት(ሱፐር ማርኬት፣ሬስቱራንት፣ሆቴል ወዘተ) ተዘዋውሮ ገዥ ደንበኞችን መፈለግ የሚቺል/የምትችል
*ሪል እስቴት ላይ ሰርቶ የነበረ ቢሆን ካልሠራም በሪል እስቴት ሽያጭ ለመሥራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው/ያላት
🔹ክፍያ፦ መጠነኛ ደሞዝ እና ከፍተኛ ኮምሽን
🏡ልህቀት ሪል እስቴት ሽያጭ እና ማርኬቲንግ
አድራሻ ቢሮ፦ ቦሌ ሻላ መስቀለኛ፤አባተ ሕንፃ 1ኛ ወለል
ስ.ቁ=0927276675