More Details About This Property
በአስቸኳይ የሚሸጥ G+2 ቤት
ጋርመንት አካባቢ
የቦታው ስፋት 250 ካሬ
ዋናው ቤት ሰፊ ሳሎን
7 መኝታ ክፍል ከውስጥ ሻወር ሽንት ቤት ጋር
ሰፊ ኪችን ሁሉም የተሟላለት
ከአስፋልት በጣም ቅርብ ሴንተር ቦታ
አራት መኪና የሚያቆም
በጣም ገራሚ የሆነ ቤት ነው የተሟላ ህጋዊ ሰነድ ያለው 👉 ዲጂታል ካርታ የሆነ
ዋጋ 43 ሚሊ ሞቅ ያለ ድርድር አለው
0928475390 ይደውሉ