More Details About This Property
አስቸኳይ የሚሸጥ መኖርያ ቤት አያት አካባቢ
በባንክ ለምትገዙ ይቻላል
👉ስፋት 150 ካሬ
👉G+3 ቴራስ
👉አቀማመጥ 2 መንገድ የያዘ
👉 9 መኝታ 4 መፀዳጃ
👉 ግራውንድ ላይ እና መጨረሻ
ተጨማሪ 1ኛ ላይ አነስተኛ ሳሎን
👉3 መኪና ፓርክ
👉2 ኪቺን
👉 ማሳሰብያ ቁም ሳጥን እና ኦፕን ኪችን ካብኔት የለውም
👉ዋጋ 28 ሚሊየን ድርድር አለው
0910965656❤0914797353