More Details About This Property
ለኑሮ እና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነው በለቡ መብራት አከባቢ የሚገኝ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ አፖርታማ !!
☝️ሰለ ቤቱ
# ስፋት 165 ካሬሜትር
# 2 መኝታ
#2 መታጠቢያ
# ዘመናዊ ኪችን (open kitchen )
# 4ኛ ፎቅ ላይ
☝️አከፋፈል
# 34% ካሽ ከፍለው 66 % በባንክ እናመቻቻለን
#6 million cash ..12 million bank
# ብድሩ የሚከፈለው በ10 አመት ውስጥ ነው!!
# አፖርታማው አውን ላይ
በ1600 dollar ተከራይተዋል !!
ጠቅላላ ዋጋ 18 million
ለበለጠ መረጃ
በ0930951550 ይደውሉልን !!