More Details About This Property
በጥሩ ሁኔታ የተሰራ በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ የቀረበ ባለ3 መኝታ ኮንዶሚኒየም በጀሞ2
🔵106ካሬ
🔵4ኛ ፍሎር
🔵ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
🔵ጂፕሰም ፍሬምና ቦርድ ያለው
🔵ምቹ ክፍሎችን የያዘ
🔵ካርታ የያዘ በቀጥታ ስም የሚዞር
✅..የመሸጫ ዋጋ 5.5 ሚሊየን ብር
📲...+251944742424
+251920039447