More Details About This Property
🏘ለሽያጭ የቀረበ መኖርያ ቤት - አያት አካባቢ የሚገኝ
⏩ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ
⏩ለመኖርያ ዝግጁ የሆነ
⏩ስፋት 160 ካሬ ሜትር
⏩ቤቱ 135 ካሬ በላይ ያረፈ
⏩G+3 ሆኖ የታነጸ ውብ መኖርያ
⏩ግቢው ለ2 መኪና Parking
⏩መተላለፊያ ሰፊ Lobby ያለው
⏩የለማ ሰፈር ሁለት መንገድ የያዘ ቤት
ደረጃዎቹ በማርብል የተጌጡ
ከውስጥ የሚያምሩ በሮች የተገጠሙለት...
💰ዋጋ 25 ሚሊየን ብር
💸አይተው ቀርበው ይደራደሩ
☎️ለበለጠ መረጃ
0920018534