Tender Title
የደንብ ልብስ ገዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የደንብ ልብስ ገዥ ጨረታ ማስታወቂያ
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ
የደንብ ልብስ ገዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር AIG - 0003/2023
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ ኢማ የሰራተኞች የደንብ ልብስ (ሙሉ ልብስ፣ ጫማ፣ ሸሚዝ ካፖርት፤ ቱታ፣ ሴፍቲ ጫማ ወዘተ…) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ:
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116 611877/ 0116 637485/ 0116 637716 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፦ አዲስ አበባ ቦሌ ጃፓን ኤምባሲ አከባቢ አፍሪካ ኢንሹራንስ ህንፃ
Addis Ababa, Ethiopia