Site logo

ስሞች እና ትርጓሜው

#ስምና_ትርጉሞቻቸው

1⛵️መልከጼዴቅ =#የፅድቅ ንጉስ
2⛵️ኑሀሚን =#ደስታ
3⛵️ምናሴ =#ማስረሻ
4⛵️ዮሴፍ =ይጨመርልኝ ,ይደገመኝ
5⛵️ሰሎሞን =#ሰላማዊ
6⛵️መክብብ =#ሰባኪ
7⛵️ኢሳይያስ =እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
8⛵️ኤርሚያስ =እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል
9⛵️ሕዝቅኤል =ብርታትን ይሰጣል
10⛵️ዳንኤል =#ዳኛ ነው

11⛵️ሚክያስ =የሚመስለው ማን ነው
12⛵️ሶፎንያስ =#ከለላ ነው
13⛵️ኢዩኤል =#አምላክ ነው
14⛵️ዘካርያስ =(ያስታውሳል
15⛵️ሚልክያስ =#መልዕተኛ
16⛵️ዮናስ =#ርግብ
17⛵️ናሆም =#መፅናናት
18⛵️እንባቆም =#ማቀፍ
19⛵️ሀጌ =#የኔ ደስታ
20⛵️ማቴዎስ =#ስጦታ

21⛵️ማርቆስ =ካህን ,ልዑክ
22⛵️ሉቃስ =#ብርሀን
23⛵️ዮሐንስ =#ፍስሀወሀሴት
24⛵️ያሬድ =ርደት, መውረድ
25⛵️በርተሎሜዎስ =አትክልተኛ
26⛵️ሕርያቆስ =ረቂቅ ብርሀን
27⛵️እስጢፋኖስ =#ፋኖስ
28⛵️ባስልዮስ =#መዕቶት
29⛵️ማትያስ =#ምትክ
30⛵️ዳዊት =#ብላቴና

31⛵️ጴጥሮስ =#ዐለት
32⛵️ያዕቆብ =ተረከዝ ያዥ
33⛵️ኢያሱ =#መድሀኒት
34⛵️ይሁዳ =#ታማኝ
35⛵️አርዮስ =#ፀሀይ
36⛵️ሙሴ =#የዋህ
37⛵️አብርሀም =የብዙዎች አባት
38⛵️ሳሙኤል =ፀሎቴን ሰማኝ
39⛵️ኢዮብ =#አበባ
40⛵️ሲራክ =#ፀሀፊ

41⛵️ጳውሎስ =ምርጥ ዕቃ
42⛵️ኢየሱስ =(መድሀኒት
43⛵️ክርስቶስ =#ንጉስ
44⛵️ኤልሻዳይ =ሁሉን ቻይ
45. ዮሐንስ = የእግዚአብሔር ፀጋ (ሀሴት፣ ፍስሀ)
45. ዳንኤል = እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
46. ኤልሳዕ =እግዚአብሔር ደህንነት
47. አሞን =#የወገኔ ልጅ
48. እስራኤል =የእግዚአብሔር ህዝቦች
49 ማርያም = የእግዚአብሔር ስጦታ
50. ሀና =#ፀጋ

51. ሩሀማ =ምህረት የሚገባት
52. ኢ ያሱ =እግዚአብሔር አዳኝ ነው፣ መድሃኒት
53. ጌርሳም=ከሌላ ምድር ስደተኛ ነኝ
54. እዮሳፍጥ=እግዚአብሔር ፈርዷል
55. እዮአም =#አዳኝ
56. ኢዮሲያስ= ከፍ ከፍ አለ
57. ኤልሳቤጥ= እግዚአብሔር መሀላዬ ነው
58. አብርሃም = የብዙሃን አባት
59. ኢሊዲያ ( ይድድያ ) = በእግዚአብሔር የተወደደ
60. ኤዶንያስ =እግዚአብሔር ጌታዬ ነው

61. ኦዶኒራም= ጌታየ ከፍ ያለ ነው አለ
62. ሆሴዕ= እግዚአብሔር መድኃኒት ነው
62. ሕ ዝቅያዝ = እግዚአብሔር ሀይሌ ነው
63. ጴጥሮስ=# መሰረት
64. ሴት =#ምትክ
65. ሳሙኤል =እግዚአብሔርን ለምኜዋለው
66. አቤል =የህይወት እስትንፋስ
67. ጎዶሊያስ =እግዚአብሔር ታላቅ ነው
68. ስጥና =# ተዘጋ
69. ማቴዎስ =#ሞገስ
70. ፌቨን=# የእግዚአብሔር አገልጋይ

71. ሚኪያስ =እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ
72 ይሁዳ= አማኝ ( የአማኝ ልጅ)
73. ወንጌል = የምስራች
74. ኤርሚያስ=እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርጋል
75. ህዝቅኤል = እግዚአብሔር ብርታት ይሰጣል
76. ማራናታ= እግዚአብሔር ቶሎ ና
77.ሆሴዕ =እግዚአብሔር ያድናል
78. አሞፅ =#ሀይል
79. ኤሴቅ =#የተጣላሁብሽ
80. ሚኪያስ =እግዚአብሔር የሚመስል ማን ነው

81. ኢ ዮኤል=እግዚአብሔር አምላክነው
82. አብድዩ=የእግዚአብሔር አገልጋይ
83. ዮናስ =#ርግብ ( የዋህ፣እሩሩህ )
84.እምባቆም = እቅፍ
85. ሶፎኒያስ =እግዚአብሔር ጠብቋል
86.ሀጌ=በሀላዊ ወይም በበዓል የተወለደ
87. ዘካርያስ =እግዚአብሔር ያስታውሳል
88. ሚልክያስ ፡- መልክተኛዬ
89. ናታኔም ፡ – የእግዚአብሔር ጠራጊ
90. አቤኔዘር ፡ – እግዚአብሔር እረድቶኛል

1. ~ሆሴዕ – እግዚአብሔር ያድናል
2. ~ሐና – ጸጋ
3. ~ሔዋን – የሕያዋን ሁሉ እናት
4. ~ሕዝቅኤል- እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል
5. ~ሕዝቅያስ – እግዚአብሔር ኃይል ነው
6. ~መልከ ጼዴቅ – የጽድቅ ንጉሥ
7. ~ሚልክያስ – መልእክተኛየ
8. ~ሚክያስ – እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው
9. ~ምናሴ – ማስረሻ
10. ~ሣራ – ልዕልት

11. ~ሩሐማ – ምህረት
12. ~ሮቤል – እነሆ ወንድ ልጅ
13. ~ሰሎሞን – ሰላማዊ
14. ~ሳሙኤል – አምላካዊ ስም (የአምላክ ስም)
15. ~ሳኦል – ከእግዚአብሔር የተለመነ
16. ~ሴዴቅያስ – የእግዚአብሔር ጽድቅ
17. ~ሶፎንያስ – እግዚአብሔር ሰውሯል
18. ~ቃዴስ – ቅዱስ
19. ~በርተለሜዎሰ – የተለሜዎስ ልጅ
20. ~በንያስ – እግዚአብሔር አዳነኝ

21. ~ባሮክ – ቡሩክ
22.~ ቤተልሔም – የእንጀራ ቤት
23. ~ቤተል – የእግዚአብሔር ቤት
24. ~ብንያም – የቀኝ እጄ ልጅ (የደቡብ ልጅ)
25. ~ቶማስ – መንታ
26. ~ናሆም – መጽናናት
27. ~ናታን – እግዚአብሔር ሰጥቷል
28. ~ንፍታሌም – የሚታገል
29. ~አልዓዛር – እግዚአብሔር ረድቷል
30. ~አማኑኤል – እግዚአብሔር ከእኛጋር

31. ~አርኤል – የእግዚአብሔር ምድጃ
32. ~አሴር – ደስተኛ
33. ~አስቴር – ኮኮብ
34. ~አብርሃም – ታላቅ አባት (የብዙዎች አባት)
35. አቤሴሎም – አባቴ ሰላም ነው
36. ~አቡ – አባት
37. ~አብዱዩ – የእግዚአብሔር አገልጋይ
38.~ አቢያ – እግዚአብሔር ወንድሜ ነው
39. ~ኢሳይያስ – እግዚአብሔር ደህንነት ነው
40. ~አቤኔዘር— እግዚአብሔር እረድቶኛል

41.~ ኢዩኤል – እግዚአብሔር አምላክ ነው
42. ~ኢያሱ – እግዚአብሔር አዳኝ ነው
43. ~ኢይዝራኤል – እግዚአብሔር ይዘራል
44.~ ኢዩሣፍጥ – እግዚአብሔር ፈርዷል
45. ~ኢዩራም – እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ
46. ~ኢዩርብአም – ሕዝቡ እየበዛ ሄደ
47. ~ኢዮስያስ – እግዚአብሔር ይደግፋል
48.~ ኢዮአስ – እግዚአብሔር ሰጥቷል
49.~ ኢያቄም – እግዚአብሔር አቆመ
50. ~ኢዮአብ – እግዚአብሔር አባቴ ነው

51.~ ኢዮአታም – እግዚአብሔር ፍጹም ነው
52. ~ኢዮአካዝ – እግዚአብሔር ይዟል
53. ~ኤሊዔዘር – እግዚአብሔር ረዳቴ ነው
54.~ ኤልሳዕ – እግዚአብሔር ደህንነት ነው
55.~ ኤልያቄም – እግዚአብሔር ያስነሳል
56. ~ኤርምያስ – እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል
57. ~እስማኤል – እግዚአብሔር ይሰማል
58. ~ኬልቅያስ – እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ነው
59. ~ኤድን – ደስታ
60. ~ኬብሮን – ኅብረት

61.~ ዘካርያስ – እግዚአብሔር ያስታውሳል
62. ~ይሳኮር – ዋጋየ
63. ~ይዲድያ – በእግዚአብሔር የተወደደ
64. ~ዮሐናን – እግዚአብሔር ጸጋ ሰጭ ነው
65. ~ዮናስ – ርግብ (የዋህ)
66. ~ዮናታን – እግዚአብሔር ሰጥቷል
67. ~ዮአኪን – እግዚአብሔር ያቆማል
68.~ የካብድ – እግዚአብሔር ክብር ነው
69. ~ዮዳሄ – እግዚአብሔር ያውቃል
70. ~ዮፍታሔ – እግዚአብሔር ይከፍታል

71. ~ጋድ – መልካም ዕድል
72.~ ጎዶልያስ – እግዚአብሔር ታላቅ ነው

ለባለስሞቹ ላኩላቸው🙏

ማጋራት አይዘንጋ!
“ማንበብ ፋሽን ነው።”
noah book delivery

Comments

Add a comment
Home
Explore
Advertise
Leads
Account